Description: C:\Users\SD\Documents\my website\telegram.PNG 

 

 

 

 


Top of Form

Bottom of Form

               

عَنِ ابْنِ عُمَرَ، قَالَ ذَكَرَ النَّبِيُّ صلى الله عليه وسلم‏ اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِي شَأْمِنَا، اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِي يَمَنِنَا‏‏.‏ قَالُوا وَفِي نَجْدِنَا‏.‏ قَالَ‏ اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِي شَأْمِنَا، اللَّهُمَّ بَارِكْ لَنَا فِي يَمَنِنَا  قَالُوا يَا رَسُولَ اللَّهِ وَفِي نَجْدِنَا فَأَظُنُّهُ قَالَ فِي الثَّالِثَةَ ‏‏ هُنَاكَ الزَّلاَزِلُ وَالْفِتَنُ، وَبِهَا يَطْلُعُ قَرْنُ الشَّيْطَانِ

ነብዩ (..) እንዲህ አሉአላህ ሆይ  በሻማችን ላይ ባርክልን  አላህ ሆይ በየመናችን ላይ ባርክልን ፡፡ ”ሰዎቹም ‹ ነጅዳችንንም› አሉት ፡፡ እርሱም “ አላህ ሆይ! ሻማችንን እና የመናችንን ባርክልን!አለ፡፡ ”ሰዎቹም ‹‹ የአላህ መልክተኛ ሆይ! እንዲሁም ነጅዳችን ላይም አሉት፡፡ ”በሦስተኛው ጊዜ ነቢዩእዚያ (ነጅድ)  መንቀጥቀጥ እና ፊትናዎች ስፍራ ነው የሰይጣን ራስ ጎንም ከዚያ ይወጣል ”፡፡

 

ነጅድ ማለት ኢብኑ አብዱል ዋሃብ የተወለደባት፤ ያደገባትባና እንቅስቃሴውንም የጀመረባት ስፍራ ናት ስለዚህ በሀዲሱ ነብዩ ያመላከቱት እርሱን ሊሆን እንደሚችል መጠራጠር ከክፋት አይቆጠርም፡ ምክንያቱም ስለሱ ብዙ መወዛገቦች ስላሉና የመጣውም ከነጅድ በመሆኑ ነው:: እንደዚህ አይነቱን አስደንጋጭ ሀዲስ ልክ መፃፉ ውስጥ እንደሌለ ቆጥሮ መኖርም ጋፊልነት ይሆናል ስለሆነም እንዲህ አይነቱን ሁኔታ በእርጋታ ማጤኑ ይበጃል:: በማስረጃ በመደገፍ ለማረጋገጥ ወይም ለመሻር መስራት ግዜ ማይሰጠው ጉዳይ ነው:: በስሜት መደምደምም ሆነ በዝንጉነት ማለፍ ግን ሁለቱም አደጋ አላቸው::

ሀዲሱ ግልፅነው መልክቱም ግልፅ ነው! ሀዲሱ በተመለከተ ዋሃቢዎች ሚሉት አላቸው ነጅድ ሰኡድ አረቢያ ሳትሆን በኢራቅ ናት ይላሉ::

 

 

 

ዋሃቢዎች ሌላ ነጅድ አግኝተዋል!

ከሀዲሱ ላይ ነብዩ በስም ነጅድ ብለው ስለጠቀሱ ይህንን ስያሜ እውነተኛ ተፈጥሮውን እንደጠበቀ ልንጠቀምበት ይገባል ይሁንና የኢብኑ አብዱል ዋሃብ ተከታዮች ስያሜውን ባለማወቅም ሆነ በመማወቅ << በሀዲሱ የተጠቀሰችው ነጅድ የሳውድ አረቢያዋ ነጅድ ሳትሆን በኢራቅ ያለችን ነጅድ የተመለከተ ነው >>X በማለት የሀዲሱን ትርጉም ኢላማ ያስቱታል::

ይንን ሀዲስ ለራሳቸው ጥቅም ማዋል ሲፈልጉ በመጀመሪያ ደረጃ ሙስሊሙ ኡማ ሰለዚህ ሀዲስ ያለው ግንዛቤ የተሳሳተ ነ በማለት ይጀምራሉ

በሀዲሱ የተጠቀስችው ነጅድ ኢብኑ አብዱልዋሃብ የመጣባት ነጅድ አይደለችም

<<ነጅድ>> የሚለው ቃል በአረብኛ ቋንቋ ከፍተኛ ቦታ፤ፕላቶ ማለት ነው:: በተመሳሳይ ቃሉ የተለየዩ የምድር ክፍሎችን ለመጥቀስ ይጠቅማል::

ለምሳሌ በመካውያን ቋንቋ አነጋገር ነጅድ ማለት ነጅድ አል-የማማን የተመለከተ ይሆናል:: ነገር ግን በመዲና ሰቆች ቋንቋ ነጅድ ማለት ኢራቅን የተመለከተ ነው::

 

እንዲህ በማለት ኡማውስለዚህ ሀዲስ ያለው ግንዛቤና ማብራሪያ የተሳሳተ ነው በማለት እራስና ሼኻቸውን በመመከት ይጀምራሉ::

የሀዲሱ ሰንሰለት እጅግ በጣም አስተማማኝ በመሆኑ ምክንያት ለማውገዝ ባይችሉም ሀዲሱ ከቦታው እንደሰፈረ ትርጉሙን በመቀልበስ በእጅ  አዛር ሀዲሱን ማውገዝ ብቸኛ አማራጭ ሆናቸው:: ምክንያቱም ሰይጣኑ የሚነሳው ከነርሱ ነጅድ ከሆነ ማን ሊሆን ይችላል የሚጥያቄ ያስከትላል:: ከነጅድ የሚነሳ ሰይጣን ስለመከሰቱ ማንም ዘንድ ጥርጥር የለም ምክንያቱም ሀዲሱ አስተማማኝ ዘገባ ስላለው::

ነገር ግን ይሄንን ሀዲስ እንደሌ ቆጥሮ የመቸለት አዝማሚያ በእጅጉ ይታያል ለአንዳንዱ የነብዩ ሀዲሶች እጅግ በጣም ትኩረት ሰጥቶ በሌሎቹ ሀዲሶች ላይ ደግሞ  ማላላትና እንዳልተነገረ ቆጥሮ ለምን እንደሚቸለት አልገባኝም፡ ለምሳሌ ሁሉም ቢድአ ጥመት ነው የሚለውን ሀዲስ እንደውሃ እየተጠቀሙት ከነጅድ ሰለሚነሳው የሰይጣን ቀንድ የሚያወራውን ሀዲስ ደግሞ በየትኛውም ነግግራቸው ውስጥ አይጠቅሱትም ለዚህ ማስረጃዬ ይህንን አስጠንቃቂ ሀዲስ እምብዛም ያልሰማህ መሆኑ ነው:: ምክንያቱም ለሀዲሱ መልእክት ያላቸው ትኩረት የላላ በመሆኑና የሀዲሱ ህልውና እምብዛም የሚጠቅም አድርገው ስለማያስቡ ነው ይህን አቋማቸውን እንዲህ ይገልፁታል::

The Prophet (peace and blessings of Allah be upon him) spoke very highly of the people of Yemen and yet the false prophet al-Aswad al-Anasi arose among them Hence, hadith of this nature are not meant as blanket approvals or disapprovals.

ነብዩ ስለየመን ህዝቦች በጣም ከፍ አድርገው ተናግረውላችዋል ይሁንና ግን አልአስወድ አልአነሲ የተባለው ሀሰተኛ ነብይ የወጣው ከነርሱ ነው:: ስለዚህ የዚህ ዓይነት ተፈጥሮ ያላቸው ሀዲሶች እንዲሁ በደፈና መቀበያ ወይም ማስተባበያ ዋቢ ሊሆኑ አይችሉም::

 

በጥቅሉ ይህን ሀዲስ በተመለከተ የወሃቢያ ትንታኔ ነጅድ ኢራቅ ናት የሚል ሲሆን ለዚህ ቃላቸው ግን ምንም አይነት ነብያዊ ማስረጃ ከማቅረብ ይልቅ የአረብኛ ቋንቋንና የሰዎችን አሉባልታ ማቅረብ ብቸኛ መመከቻ ሆኗችዋል ስለሆነም ከራሳቸው እምነት ውጪ ምንም አይነት ድርድርና አስታራቂ እውነታን አያቀበሉም::

በቀጣዩ ክፍል ነጅድ የት ናት የሚለውን ጥያቄ ስለነጅድ የሚናገሩ ሌሎች የነቢ ሃዲሶችን በዋንኛነት ማስረጃ በማድረግ ትክክለኛ መልስ እንሰጥበታለን::

 

የሀዲሱ ነጅድ ሳኡዲ አረቢያ ወይስ ኢራቅ?

Title: የ

 

 

ዋሃቢዎች ነጅድ ኢራቅ እንደሆነች ያስተምራሉ የሚከተለውን ጥቅስ እንመልከት፦

The word najd in Arabic refers to a “highland, plateau”.

<<ነጅድ>> የሚለው ቃል በአረብኛ ቋንቋ ከፍተኛ ቦታ፤ፕላቶ ማለት ነው::

 

“Najd mentioned in the hadith is not the same Najd that ibn Abdul- Wahhaab came from,"

 በሀዲሱ የተጠቀስችው ነጅድ ኢብኑ አብዱልዋሃብ የመጣባት ነጅድ አይደለችም

 

najd in the language of the people of Makkah referred to the Najd of al-Yamaamah (in what is now central Saudi Arabia). However, najd in the language of the people of Madinah referred to Iraq1

ለምሳሌ በመካውያን ቋንቋ አነጋገር ነጅድ ማለት ነጅድ አል-የማማን የተመለከተ ይሆናል:: ነገር ግን በመዲና ሰቆች ቋንቋ ነጅድ ማለት ኢራቅን የተመለከተ ነው::

 

ይህ አጠቃላይ የዋሃቢያ እምነት ነው ከጥቅሱ ነጅድ በኢራቅ ያለች ስፍራ እንደሆነች እንደሚያምኑ ሁሉ በሚፅፉት መፃህፍት ሁሉ ይህንን ሳይጠቅሱ አያልፉም:: ለዚህ አመለካከታቸው መሰረት የሆናቸው አንደኛ የአረበኛ ቋንቋ ሲሆን ለዚህ ምንም አይነት ነብያዊ ወይም ሀዲሳዊ ማስረጃ የላቸውም:: ይሁንና ሌሎች ነብያዊ ሀዲሶችን በመጠቀም የነጅድን አድራሻ በትክክል ማስቀመጥ ከባድ አይሆንም ማንበብ ይቀጥሉ:: ወሃቢዎች ነጅድን እንዴት በቋንቋ አማካኝነት ለመሰወርና የነበዩንም ሀዲስ ለማምታታት እንደሚጠቀሙ ይመልከቱ::